
Episode 63: የተስፋ ቃሎች
ለሁለንተናዊ ፈውስ እነዚህን ጥቅሶች እየሰማን እናሰላስል። እምነት ይሆንልናልና። እምነት የእግዚአብሔርን ቃል ከመስማት ነው።
25 Elo 202124min

Episode 62: ማንነት ሦስት - ከእምነት ወደ ማቅረብ
በክርስቶስ ስላለን ማንነት እየተማርን ነው። ዛሬ ቁልፉን ከፍተን ልንገባ ነው። ይቀጥላል።
24 Elo 202116min

Episode 61: ማንነት ሁለት - ከመስማማት ወደ መቁጠር
በክርስቶስ ያለንን ማንነት እንድንኖርበት የሚያስፈልጉትን ሦስት ነገሮች እየተመለከትን ነው። ይህ ሁለተኛው ደረጃ ነው።
17 Elo 202115min

Episode 60: ማንነት አንድ - ከግንዛቤ ወደ መገለጥ
በክርስቶስ ስላለን ማንነት በተከታታይ እንመለከታለን።
10 Elo 202112min

Episode 59: አገልጋዮች ነን
አገልጋዮች ከሆንን መሰብሰባችን ምን ይመስላል?
18 Touko 202121min

Episode 58: አስተማሪዎች ነን
የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪዎች እንደሆንን ያስተምራል። ምን እናስተምር?
11 Touko 202116min

Episode 57: አንድ ልብ ለክብሩ ጉዞ ቁጥር 4
በሰላምታ ውስጥ የተካተቱት አምስቱ ማንነቶች።
14 Huhti 202124min





















