
እኛ ሀገር ከጦርነት በኃላ የማይድን በሽታ አለ። | ይፍቱስራ ምትኩ | hareg podcast
ይፍቱስራ ምትኩ ከአዲሱ ትውልድ ሴት ፀሐፍት መሐል ቀድመን ከምንጠራቸው ናት ። ሁለት መፅሀፍትን በተወሰኑ አመታት ልዩነት ውስጥ አንባቢዎች ጋር አድርሳለች ። በመፅሀፎቿ የአተራረክ ስልት የቋንቋ አጠቃቀምና ግጥማዊ ባህሪያቸው ከሁሉ ለይተን ይፍቱስራ የጻፈችው ነው ለማለት የሚያስደፍር የራሷን መንገድ እየፈጠረች ነው ።...
11 Apr 20251h 51min

ከሙዓዝ ጀማል ጋር hareg podcast
ሰላም ያ'ገር ሰው ሙዓዝ ጀማል ቪንቴጅ ፖድካስት የሱ ነው ። ሲትኮሞች ፅፏል ። አሁንም ይፅፋል ። ከ'በስንቱ' ሲትኮም ደራሲዎች መሓልም ሙዓዝ ኣንዱ ነው ። በሓገራችን እየተለመደ በመጣው ስታንድ ኣፕ ኮሜዲ ውስጥ አሻራቸውን ለመተው እየሞከሩ ካሉ ወጣት ስታንድ ኣፕ ኮሜዲያን መሓል ይገኝበታል ። በአንድ የማስታወቂያ ...
11 Apr 202553min



















