
ኢየሱስን የማሳያ መንገድ | ኢያሱ ለማ | ቃለ እግዚሓር
ኢያሱ ለማ በ "ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት ፣ "ኢየሱስን የማሳያ መንገድ" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ...
2 Sep 20247min

ሁለቱ መንገዶች | ምስክር አክሊሉ | ቃለ እግዚሓር
በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት፣ ምስክር አክሊሉ "ሁለቱ መንገዶች" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይ...
1 Sep 202414min

ለማን እየተወንን ነው? | ዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) | ቃለ እግዚሓር
በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) መልእክት፣ አማኞች የሰይጣንን ፈቃድ እምቢ በማለት የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ ያመለክተናል።
31 Aug 202412min

ቤተ ክርስቲያን "ቤተ ክርስቲያን" እንድትሆን | ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር
ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ቤተ ክርስቲያን “ቤተ ክርስቲያን” ሆና እንድትቀጥል የወንጌል ተልእኮዋን ልትወጣ እንደሚገባት የሚያመለክትበትን ይህን መልእክት ያድምጡ።
29 Aug 20247min

የእግዚአብሔር ዐብሮን መሆን ከሁሉ ይበልጣል | ጳውሎስ ፈቃዱ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር
ጳውሎስ ፈቃዱ፣ “በቃለ እግዚሓር” ዝግጅት “የእግዚአብሔር ዐብሮነት ከሁሉ ይበልጣል” በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetu...
28 Aug 20247min



















