Hintset Podcast
ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ወንጌላዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን፣ ክርስቶስን መስላ እንድታድግ በሚደረገው የማነጽ ሂደት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት በሚል በ2005 ዓ.ም. የተቋቋመ መንፈሳዊ ማኅበር ነው። “ሕንጸት” የግዕዝ ቃል ሲሆን፣ “ማነጽ” ወይም “መገንባት” የሚለውን ፍቺ ይይዛል። Hintset Christian Society is a faith-based society founded in June 7, 2013 by a group of Christians who are committed to the expansion and edification of the Evangelical Churches of Ethiopia. The Ge’ez word ‘Hintset’, which means ‘to edify’ or ‘to build’, is intended to describe this commitment.

Denne podkasten er hentet fra en åpen RSS-feed og er ikke publisert av Podme. Den kan derfor inneholde annonser.

Episoder(13)

ዘመኑን ማወቅ | ዘላለም አበበ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

ዘመኑን ማወቅ | ዘላለም አበበ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

ዐዲስ ዓመትን እየተቀበልን ባለንበት በዚህ ጊዜ፣ "ዘመኑን ማወቅ" በሚል ርእስ ዘላለም አበበ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ...

10 Sep 202411min

ከመግቦት ወደ መግቦት | ናሁሠናይ አፈወርቅ | ቃለ እግዚሓር

ከመግቦት ወደ መግቦት | ናሁሠናይ አፈወርቅ | ቃለ እግዚሓር

ናሁሠናይ አፈወርቅ፣ በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት "ከመግቦት ወደ መግቦት" በሚል ርእስ ያካፈለውን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይጎብ...

9 Sep 202412min

እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ | ደግ ይሁን ወልደመስቀል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ | ደግ ይሁን ወልደመስቀል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

በሳምንታዊው "ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት መጋቢ ደግይሁን ወልደ መስቀል "እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ" በሚል ርእስ ያካፈሉትን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hints...

8 Sep 202410min

እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚፈልገው ምንድን ነው? | ነቢዩ እንዳለ (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚፈልገው ምንድን ነው? | ነቢዩ እንዳለ (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

መጋቢ ነቢዩ እንዳለ፣ በ“ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ “እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚፈልገው ምንድን ነው?” በሚል ርእስ ያካፈሉትን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetub...

7 Sep 202412min

ጌታ በሕይወታችን ድንቅ ሲሠራ | ተወልደ መኮንን | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

ጌታ በሕይወታችን ድንቅ ሲሠራ | ተወልደ መኮንን | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

ተወልደ መኰንን፣ በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ሁለትን መነሻ በማድረግ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ...

6 Sep 20249min

ርምጃዎቻችን ጥንቃቄ ይፈልጋሉ | ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

ርምጃዎቻችን ጥንቃቄ ይፈልጋሉ | ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

በዛሬው የ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት፣ ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) ትንንሽ የሚመስሉ ርምጃዎቻችን የሕይወታችንን አቅጣጫ የሚቀይሩ መሆናቸውን በማመልከት፣ በጥንቃቄ እንድንመላለስ የቃሉን ምክር ያካፍላሉ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩት...

5 Sep 202413min

የክርስቲያን ማዕድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም | ኤርምያስ አማኑኤል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

የክርስቲያን ማዕድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም | ኤርምያስ አማኑኤል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የመጋቢ ኤርምያስ አማኑኤል መልእክት፣ የአማኞች ማዕድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም ሊሆን እንደሚገባ ይጠቁመናል። — በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-    ...

4 Sep 202410min

ኢየሱስን መከተል | ሄኖክ ሣህሉ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

ኢየሱስን መከተል | ሄኖክ ሣህሉ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር

በ“ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ሄኖክ ሣህሉ "ኢየሱስን መከተል" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይጎ...

3 Sep 202412min

Populært innen Religion og åndelighet

rss-nesten-hele-uka-med-lepperod
lydartikler-fra-aftenposten
rss-lilli-isabelle
sektledere
sektpodden-2
rss-det-uforklarlige-med-victoria-skau
rss-andelige-tanker-med-camillo
dokka
rss-paradigmepodden
rss-normalt-paranormalt
andelig-pafyll-hver-tirsdag
rss-losrevet
rss-grenselos-spiritualitet
ole-martin-og-einar-leser-bibelen
rss-den-andre-siden
rss-triana-juliet-dans-pa-roser
rss-uhoytidelig-spirituell-healer-susanne-og-erik-ertsland-askvik
rss-pust-for-livet
rss-espen-er-kristen
rss-hel-med-mari