
EP 04: Entrepreneurship vs Employment
ሰላም በዛሬ የሮሜ ፖድካስት ፕሮግራማችን ስለ ስራ መቀጠር እና ስለ ስራ መፍጠር አሪፍ ቆይታ አድርገናል
11 Nov 20221h 19min

EP 03: ሰው ስራ መስራት ያለበት ለሌላ አላማ ወይስ ለገንዘብ?
ሰላም በዛሬ የሮሜ ፖድካስት ፕሮግራማችን ሰው ስራ መስራት ያለበት ለሌላ አላማ ወይስ ለገንዘብ በሚል ርዕስ ጥሩ ሀሳቦችን እያነሳን ቆይታ አድርገናል እንድታደምጡት እንጋብዛችኋለን፡፡
3 Nov 20221h 1min

ቴክኖሎጂ ይጠቅማል?
ሰላም በዛሬ የሮሜ ፖድካስት ፕሮግራማችን ስለ ቴክኖሎጂ ብርቱ የሆነ ውይይት ከሳሚና ከናኦል ጋር አድርገናል ስለዚህ እንድታዳምጡት በአክብሮት እንጠይቃለን
29 Okt 202258min

አሀዱ ብለናል
አሀዱ ብለናል ይህ ሮሜ podcast ነው በዛሬው ፕሮግራማችን የሰሞኑ ርዕሰ ጉዳይ የሆነውን የ12ኛ ክፍል ፈተና እናነሳለን
24 Okt 202221min



















