Hintset Podcast
ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ወንጌላዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን፣ ክርስቶስን መስላ እንድታድግ በሚደረገው የማነጽ ሂደት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት በሚል በ2005 ዓ.ም. የተቋቋመ መንፈሳዊ ማኅበር ነው። “ሕንጸት” የግዕዝ ቃል ሲሆን፣ “ማነጽ” ወይም “መገንባት” የሚለውን ፍቺ ይይዛል። Hintset Christian Society is a faith-based society founded in June 7, 2013 by a group of Christians who are committed to the expansion and edification of the Evangelical Churches of Ethiopia. The Ge’ez word ‘Hintset’, which means ‘to edify’ or ‘to build’, is intended to describe this commitment.

Den här podcasten är hämtad från ett öppet RSS-flöde och publiceras inte av Podme. Den kan innehålla reklam.

Avsnitt(13)

ኢየሱስን የማሳያ መንገድ | ኢያሱ ለማ | ቃለ እግዚሓር

ኢየሱስን የማሳያ መንገድ | ኢያሱ ለማ | ቃለ እግዚሓር

ኢያሱ ለማ በ "ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት ፣ "ኢየሱስን የማሳያ መንገድ" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ...

2 Sep 20247min

ሁለቱ መንገዶች | ምስክር አክሊሉ | ቃለ እግዚሓር

ሁለቱ መንገዶች | ምስክር አክሊሉ | ቃለ እግዚሓር

በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት፣ ምስክር አክሊሉ "ሁለቱ መንገዶች" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይ...

1 Sep 202414min

ለማን እየተወንን ነው? | ዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) | ቃለ እግዚሓር

ለማን እየተወንን ነው? | ዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) | ቃለ እግዚሓር

በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) መልእክት፣ አማኞች የሰይጣንን ፈቃድ እምቢ በማለት የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ ያመለክተናል።

31 Aug 202412min

ቤተ ክርስቲያን "ቤተ ክርስቲያን" እንድትሆን | ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር

ቤተ ክርስቲያን "ቤተ ክርስቲያን" እንድትሆን | ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር

ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ቤተ ክርስቲያን “ቤተ ክርስቲያን” ሆና እንድትቀጥል የወንጌል ተልእኮዋን ልትወጣ እንደሚገባት የሚያመለክትበትን ይህን መልእክት ያድምጡ።

29 Aug 20247min

የእግዚአብሔር ዐብሮን መሆን ከሁሉ ይበልጣል | ጳውሎስ ፈቃዱ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር

የእግዚአብሔር ዐብሮን መሆን ከሁሉ ይበልጣል | ጳውሎስ ፈቃዱ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር

ጳውሎስ ፈቃዱ፣ “በቃለ እግዚሓር” ዝግጅት “የእግዚአብሔር ዐብሮነት ከሁሉ ይበልጣል” በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetu...

28 Aug 20247min

Populärt inom Religion & Spiritualitet

spokjakt-pa-riktigt-laxton-podden
rss-borgvattnets-hemligheter
sektledare
rss-historiens-mysterier
bathina-en-podcast
rss-patos
rss-hogmod
rss-basta-livet
rss-alternativ-historia
rss-universums-hemligheter
sa-in-i-sjalen
rss-manniskan
rss-activation-podcast
spokhistorier
rysarstunden
rss-sjalsligt-avkladd
rss-magisk-historia
rss-fraga-stjarnorna
det-sista-mysteriet
rss-markliga-handelser-i-sverige